አያት ሪል እስቴት በብር ሽያጭ ጀምሯል በካሬ ከ79 ሺ ጀምሮ
ለመኖሪያ ተመራጭ እና ምቹ የሆኑ ከ 5 በላይ ነባርና አዳዲስ ሳይቶች
የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
-ባለ 1 መኝታ 👉 70፣ 72
– ባለ 2 መኝታ 👉 80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና
– ባለ 3 መኝታ👉 107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145
አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው።
ዋጋ: ከ 79,971 ብር እስከ 169,119 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን :
አከፋፈል
👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል።
👉60% በ 7 ዙር 40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 5 -30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያለምንም ማስያዣ በሚገዙት ቤት ዋስትና በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ።
👉የ100% ካሽ አከፋፈል 15% ኮንትራት ሲፈረም 25% ሁለተኛ ክፍያ 20% ሰስተኛ ክፍያ 20% አራተኛ ክፍያ 10% አምስተኛ ክፍያ 5% ስድስተኛ ክፍያ 5% ሰባተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ
👉የ 60/40 የዱቤ አካፋፈል 15% ኮንትራት ሲፈረም 25% ሁለተኛ ክፍያ 5% ሶስተኛ ክፍያ 5% አራተኛ ክፍያ 5% አምስተኛ ክፍያ 5% ስድስተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ።
ለበለጠ መረጃ ☎️ 09 40 222 444 09 12 22 72 44