51.38% ከፍተኛ የአክሲዮን ትርፍ ተመዘገበ
➨ በ2014 በጀት አመት 44% ትርፍ ያከፋፈለው አያት አ.ማ በ2015 በጀት አመት 1.3 ቢልዮን ብር በማትረፍ 51.38% ትርፍ ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፈለ፡፡
➨ የ1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል።
➨ አሁንም ለአዳዲስ አባላት ውስን መጠን ያለው አክሲዮን ሽያጭ ተጀምሯል፡፡
➨ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ሲሆን ከ100,000 ብር ጀምሮ መቀላቀል ይቻላል።
➨ መግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን 2,500 አክስዮኖች ወይም የ250,000 ብር
➨ ቅድመ ክፍያ 40% ሲሆን ቀሪው 60% በ3 አመት በየአመቱ 20% የሚከፈል ይሆናል።
➨ ከዚህ ቀደም 10% የነበረው የአገልግሎት ክፍያ ወደ 5% ቀንሷል፡፡
➨ አክሲዮኑን ከገዙበት የመጀመሪያው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ፡፡
➨ በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
📌 የሪል-እስቴት ልማት
📌 ሆቴል እና ቱሪዝም
📌 የማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 የጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 የብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 የእንጨትና ብረታብረት ማምረቻ
📌 የትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 ሌሎች ፋይናንሽያል ኢንቨስትመንት
➨ አሁኑኑ የሪል-እስቴት ዘርፉን የሚመራውን የአያትን አክሲዮን በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ፡፡
➨ ትርፋማውን የአያት አክሲዮን ለራስዎ፣ ለህፃናትና ታዳጊ ልጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ
ያበርክቱ፡፡ ለበለጠ መረጃ ☎️ 09 12 22 72 44 09 40 222 444