260 ካሪ በካርታ 350 ካሪ በግቢ
ጂ + 1 የሆነ ግራውንድ ያለው
ግራውንዱ ላይ 3 ክፍል ቤት በጥራት የተሠራ አ
ጂ + 1 ላይ 2 መኝታ መፀዳጃ ሳሎን ጨምሮ ሁሉን ያሟላ ቤት
3 ፌዝ ቆጣሪ 60 ኪ ዋት መብራት .
ለቶርኖ ቤት 30 ሽ የተወራዬ
አድራሻ አየር ጤና ወይም አለርት ሆስቢታል አዲሱ መነሀሪያ አቡነ አረጋዊ አካባቢ ወደ ጤና ጣቢያ ወረድ ሲሉ ያገኙታል።
ዋጋ 13 ሚሊዮን ይባላል
Discover this spacious G+1 house located in the serene neighborhood of Wesen, Addis Ababa. Perfect for families, this property offers:
Don’t miss this exceptional opportunity to own a beautiful home in one of Addis Ababa’s desirable locations. Contact us today for more details and to schedule a viewing.